የሥራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሴይ አማካሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማ ከአስራ አንድ አመት በላይ በአርክቴክቸራል እና በኢንጂነሪንግ ዲዛይን፣ የማማከር እና የኮንትራት አስተዳደር ስራ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ባለው ክፍት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታ ብዛት ደመወዝ
የት/ት ዝግጅት የስራ ልምድ
1 አርክቴክት (Architect) ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአርኪቴክቸራል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች 1 በስምምነት
2 አርክቴክት (Architect) ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአርኪቴክቸራል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው ከ4 እስከ 6ዓመት የሰራ/ች 1 በስምምነት
3 የንድፍ ስራ ባለሙያ (Drafts Person/Modeler) እውቅና ካለው የቴክኒክና ሞያ ተቋም በንድፍ ስራ (ድራፍቲንግ) ዲፕሎማ በሙያው 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች እንዲሁም የአርክቴክቸር፣ ስትራክቸር፣ ኤሌትሪካል፣ ሳኒተሪ እንዲሁም የሜካኒካል የንድፍ ስራ መስራት የምትችል/የሚችል 1 በስምምነት
4 ሴክሬተሪያል አካውንታንት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ/ ጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር/በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች 1 በስምምነት

የመመዝገቢያ ቦታ
በአካል ተገኝቶ ማመልከት ለሚፈልጉ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41/1 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በኢሜል ማመልከት ለምትፈልጉ በኢሜል አድራሻ sayconsultplc@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት(7) ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
ለምዝገባ የሚመጣ ተወዳዳሪ የሚወዳደርበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ የማይመለስ አንድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ +251-930-034-779